Type a search term to find related articles by LIMS subject matter experts gathered from the most trusted and dynamic collaboration tools in the laboratory informatics industry.
መሴሩ (Maseru) የሌሶቶ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1996 ዓ.ም.) 180,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 29°19′ ደቡብ ኬክሮስ እና 27°29′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ከተማው በባሶቶ ሕዝብ ላየኛ አለቃ (ንጉሥ) በ1 ሞሽዌሽዌ በ1861 ዓ.ም. እንደ መንግሥት መቀመጫ ተመረጠ።
Wikis
Page